Artists

Addisalem Getaneh (አዲስዓለም ጌታነህ)

Actress

መስከረም 1 ተወለደች ትውልድና እድገቷ ወሊሶ ነው፡፡አዱ፣አዱኮ፣ሚሚሹ እንዲሁም ፔንኪለር የተሰኙ ቅፅል ስሞች አሏት፡፡እስካሁን 14በላይ ፊልሞችን ሰርታለች የባል ጋብቻ የመጀመሪያ ፊልሟ ሲሆን አሁን በቅርቡ የሰራቸው ሀ እና ለ2 ነው፡፡ለመጀመሪያ ክፍያዋ 8000 ብር ነበር ከትወና ሌላ መደነስ፣መዝፈን ትወዳለች፡፡ ባህሪዋ ተጫዋች፣አይናፋር ናት አይናፋርንቷ ግን ስራ ላይ እንዳልሆነ ተናግራለች ስትደሰት ደስታዋን ምትገልው በመጮህ ሲሆን ስታዝን ደሞ አብዝታ ትፀልያለች፡፡በሀበሻነቷ ከምትኮራበት ነገሮች ባ... read more

Rizvan Sileshi (ሪዝቫን ስለሺ)

የተወለደችው ሀረር ከተማ ሲሆን በልጅነት እድሜዋ ወደ አዲስ አበባ በመምጣ የሁለተኛ ደረጀና የኮሌጅ ትምህርቷን ተከታትላለች:: ሴቶች በቀላሉ ፊልም መስራት (መታጨት) በማይችሉበት የሀገራችን ፊልም ገበያ ያላሰበችው ዕድል አጊንታ የመጀመሪያ ፊልሟን (ከበሮ) የመጀመሪያ በማይመስል ድንቅ ትወና ተጫውታለች:: በመቀጠል ሰምና ወርቅ: እኔና አንቺ : የታፈነ ፍቅር የመጀመሪያዬ: ግማሽ ሰው ሀገራችን ውስጥ አሉ ከሚባሉ ወጣት እና አንጋፋ አርቲስቶች ጋር ለመስራት ችላለች:: ከዚህ ውጪ በተከታታይ የ... read more