ተወዶል ያደገው ደቡብ ክልል ውስጥ አርባ ምንጭ ከተማ ነው ሁሌም ፊልምባየ ቁጥር ፊልም የመስራት ፍላጎቱ ይጨምር ነበረበፍላጎት ብቻ አልቀረም ምንም እንኳን ብሌላ ዘርፍ ቢመረቅም ወደ ፊልም ለመግባት ምንም አላገደውም በመጣበት ጥቂት ጊዜ ወደ ፊልሙ ገብቷል።
ተወልዳ ያደገችው አዲስ አበባ ነው ከሞዴሌንግ ወደ ትወና የገባችው በትምህርቱደገሞ ከኔክስት ዲዛይን ዲዛይኒክ ተመራለች በቀለም ትምህርት ደግሞ በፍልስፍና ከአዲስ አበባ ዮንቨርስቲ ተምራለች ከሞዴሊንግ ወደ ትወና ገብታ ቀጥላ አሁንም እየሰራች ነው።
የተማረው ከአርት ጋራ በግራም በቀኝም የማይገናኝ ፖለቲካ ነው:: እሱን ትምህርቱን ትቶ ወደ ፊልም ገብቷል አሁን ላይ ወደ ሾው ለመግባት እያሟሟቀ ነው:: ሀርየት የሚል ከአምዕሮ ህመምተኞች ላይ የሚያጠነጥን ሾዉ ቀረፃውን ሰርቷል በአንዱ ቻናል ብቅ ይላል።
We do not have full information about this artist, Please send us your contribution to our Facebook page or by email to [email protected]
የአርት ጏዙን ሚኒ ሚዲያ ቤተሰብ መምርያ አድርጉ ብዙ አስተማሪ ስራዎችን ሰርቶ ወደ ፊልም የመጣው የልጅነት ህልሙ ነበር:: እራሱን ተዋናይ ሆኖ ማግኝት ይሄው ህልሙ ሜዳ ላይ አልቀረም አሁን የሙሉ ሰዓት ተዋናይ ነው።
አንጋፋ ብለን ከምንጠራቸው ተዋንያን ወስጥ ከፊት ይገኛል። ውልደት እና እድገቱ መሀል አዲስ አበባ ፒያስ ነው ጡረታ እስከሚወጣ ድረስ አዲስ አበባ ማዘጋጃ ብዙ ስራዎችን በድምፅም በትወናም ሰርቷል። በይበልጥ የሚታወቁበት ስራ የት ሄደሽ ነበር በሚለው ዘፈን ነው
We do not have full information about this artist, Please send us your contribution to our Facebook page or by email to [email protected]
ህይወቱን ለትያትር የሰጠ ነው መቀጠሩ የሚታክቱ መድረክ ስራዎችን በ4ቱም ትያትር ቤት አሳይቷል ምንም እንኳን ትንሽ ፊልም ቢሰራም በርካታ የሬድዮ ድራማውችን ሰርቷል ትረካውችን ሰርቷል በተጨማሪም በተለያዮ ዝግጅቶች መድረክ ይመራል። ሙሉ ስሙ ፈለቀ አበበ ሲሆን ማሀል ላይ የከተተው የእናቱን ስም ነው።
ነፍሱ ለኮሜዲ ስራ ታዘነብናለች ለትወናው ነው እንጂ በፅሁፍ ሁሉንም መዳሰስ እንዳለበት ያምናል ለመስራትም ሞክል ደራሲ፣ዳይሬክተር እንዲሁም ተዋናይ ነው በፊልም ፅሁፍ ካገዛቸው መሀል የዞረ ድምር፣ማርኩሽ፣አልሞትም፣አዳኝን。。。ይጠቀሳሉ።
Singer and rising movie star known for his songs 'Shalaye' and 'Babafayo'
ድንበር፣ጃንደረባው፣ብርርር...፣ነፃ ቀለበት፣ፍቅሬን ያያቹ፣ነቄ ትውልድ፣እንዳይወጣ፣ፍቅር እና ፖለቲካ፣ወደ ሀገር ቤት፣ወንድሜ ያዕቆብ፣የወደዱ ሰሞን፣ጁሌት፣ ረስታው፣ብዙ ተባዙ፣ሄዋን ስታፈቅር፣ዝምታ፣ከዳመና በላይ፣ሲያምርሽ ይቅር፣ትወደኛለች፣ፈተሽ አግቢው እና ስስት ሁለት ላይ ተውኖል። በ፬ተኛው ጉማ አዋርድ የአመቱ ምርጥ ተዋናይ ዘርፍ በከዳመና በላይ ፊልም ታጭቱል። ከዳመና በላይ ፊልም ደግሙ በ4ት ዘርፍ ታጭቱል።.