Artists

Anteneh Asres (አንተነህ አስረስ)

Actor | Director | Writer

ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ ነው የትወና ፍቅሩ ከጊዜ ወደ ጊዜ አድጉ አሁን የደረሰበት ደርሶል ፊልም ማየትም ፊልም ላይ መተወንም ደስ ይለዋል ከትወናም በተጨማሪ በድርሰት እና በዝግጅት የሰራባቸውን ፊልሞች ለተመልካች አቅርቦል በአሁን ሰዓት ኑሮውን በካናዳ አድርጓል። በይበልጥ የታወቀው ትዝታህ ላይ መስፍን ሆኑ ሲተውን ነው

Anteneh Haile (አንተነህ ሐይሌ)

Director | Writer

ውልደት እና እደገቱ ጅማ ነው። ምንም እንኳን ከአርቱ የራቀ ትምህርት ቢማርም የጥበብ ፍቅር ጉትቱ አምጥቶታል።

Mulushewa Gulilat (ሙሉሸዋ ጉልላት)

Director | Writer

ተወልዶ ያደገው ሰሜን ኢትዮጲያ ጎጃም ነው። የካሜራ ባለሙያ፣ደራሲ፣ዳይሬክተር፣ተዋናይ እና ፕሮዲውሰር ነው። መብረቅ ፊልም ፕሮዳክሽን በጋራ ከፍተው ለተመልካች ፊልም እያቀረቡ ነው።

Henok Wondimu Mamo (ሄኖክ ወንድሙ ማሞ)

Actor

ሄኖክ ወንድሙ ሲባል ብዙ ሰው ፊጋው ወይም ሀብታሙ ይላል ሼፋ2 ላይ በጣም ተወዳጅነት አግኝቱል ከዛ ፍቅር ተራም በCD ወጣ ሄኒ ብዙ ሰው ወደደው ብዙ አፍቃሪ አገኘ፤ ከሼፋ2 በፊት መጀመርያ ትራፊኳ ላይ ቀጥሉ የማትበላ ወፍ እና read more

Muluken Teshome (ሙሉቀን ተሾመ)

Director | Writer

ትውልድ እና እድገቱ ጅማ ነው። ትወናን አንድ ብሎ ቤ/ክርስቲያን ውስጥ የሚቀርቡ ስራዎች ላይ መሰተፍ ጀመረ ካዛ ሲያድግ ቀበሌ ውስጥ መስራት ጀመረ ከዛም እዛው ጅማ ውስጥ ትልልቅ መድረኮች ላይ መተወን፣መፃፍ እና ማዘጋጀት ጀመረ ወደ ፊልሙ አለም እዛው ጅማ ውስጥ በወንድሙ ፊልም ተቀላቀለ።

Birhane Nigussie (ብርሃኔ ንጉሴ)

Director | Writer

ትውልድ እና እድገቱ በሰሜን ኢትዮጲያ ትግራይ ነው። ፊልም ስራን ከልጅነቱ ጀምሩ በጭንቅላቱ ይዞ ነው ያደገው:: ምኞትም ህልም ብቻ ሳይሆን ወደ ስኬት አምርቱል:: ከፊልም ሙያ በፊት ከሰይፉ ፋንታሁን እና ሱራፌል ወንድሙ ጋር በጋራ አዲስ ዜማ የሚል ፕሮግራም በኤፍ አዲስ፣ኢኒፎ ቴም በወር አንዴ የሚወጣ መፅሄት እና በቲቪ ደግሙ አዲስ ዜማ በኢቲቪ ያቀርብ ነበር:: ካዛም አልፎ በርካታ የፊልም ባለሙያዎች የፈለቁበት ሆሊላንድ ትማህርት ቤት ከአላማየው ታደሰ እና ተስፋዬ ገ/ሀና በጋራ ከፍተው በፊልሙ ላይ... read more

Samson Kebede (ሳምሶን ከበደ)

Director | Writer

We do not have full information about this artist, Please send us your contribution to our Facebook page or by email to [email protected]

Mariamawit Fitsum (ማርያማዊት ፊፁም)

Actress

የተወለደችው አዲስ አበባ ነው ገና የ10 አመት ታዳጊ ናት የተወዳጁ ተዋናይት አዚዛ አህመድ የመጀመርያ ልጅ ናት። እናቱ ትወና ላይ ስላለች ወደ ትወናው ገብታለች ማለት ይቻላል የመጀመርያ ስራዎን ከእናቱ ጋር በጭስ ተደብቄ ሰርታለች ቀጥላም ያየ ይፍረድ እና መንሱት ላይ ከወላጅ እናቱ ጋር አብራ ተውናለች የመጨረሻ ስራዋን ደግሞ ከእናቱ ተለይታ ብቻዋን ማያ ላይ ሰርታለች በአሁን ሰዓት ሀገረ አሜሪካ ትገኛለች።

Redi Bereka (ረዲ በረካ)

Director | Writer

ውልደትን እድገቱ የሰሜኑ ክፍል አማራ ውስጥ ነው። ፅሁፍ መፃፍ ከልጅነቱ ጀምሮ አብሮት ያደገ ነው:: ብዙ የፃፋቸውን ነገር በራሱ እና በጓደኞቹ ላይ እንዳ አዘጋጅ ይሰራ ነበር። ያ ፍላጉቱ ተሳክቶ አሁን ላይ አሉን ብለን ከምንጠራቸው ደራሲ እና አዘጋጅ ነው።

Helina Getachew (ህሊና ጌታቸው)

Actress

Helina Getachew was born in Addis Ababa. Ever since she was a kid, Helina have had a dream to be an actress. She has taken several theater courses before she become an actress. Her first role was on Yonas Birhane Mewa's "Gimash Sew" movie. After that she has played Evangadi read more

Dawit Melese (ዳዊት መለሰ)

Actor

Known best for his authentic songs and music performance.

Tewodros Sifraye (ቴድሮስ ስፍራዬ)

Actor

ስላ አንቺ፣ቬራ፣ያ ልጅ፣ከበሮ፣ቢሆንስ፣ኒሻን፣እሱን ብዬ፣የፍቅሬ ፍቅረኛ፣ጊዜ ሚዛን እና አርፋጅ ላይ ተውኖል።