Artists

Tensae Birhanu (ትንሳኤ ብርሀኑ)

Actor | Production-Manager

ተወልዶ ያደገው አዲስ ላይ ነው። ፊልም ሙያን ከቶም ፎቶግራፍ ወስዱል በግራፊክስ ሙያ ብዙ ክሊፑችን ሰርቷል።ወደ ትወና የተቀላቀለው ቶም በሚማርብት ጊዜ ዳይሬክተሩ አይቶት ነው ያስተወነው። ዘመን ድራማ ላይ ከትወና በተጨማሪ ፕሮዳክሽን ማኔጀር እና ግራፊክስ ባለሙያ ሆኖ ያገለግላል።

Rediet Terefe (ረድኤት ተረፈ)

ከአዲስ አበባ ዮንቨርስት ትያትር ጥበብ በድግሪ ሙሩቅ ናት። ትወና እጅግ ትወዳለች: የነፍሷ ጥሪ እንደሆነም ታምናለች:: ስለዚህ አንድ ብላ በሬድዮ ገራሚ ድምፇን አሰማችን:: በማምሻ ድራማ በሸገር 102.1 ላይ ተወነች። በመቀጠል የተማረችበትን ትምህርት ትያትርን በትወና ተቀላቀለች:: ሲራኖ ትያትር ላይ መሪ ተዋናይ ሆና ተውናለች እየተወነች ነው። ለአንባቢ ከሌሎች ገጣሚያን ጋራ ሆና አንድ የግጥም መድብል አድርሳለች:: ብቻዋን ደግሞ አንድ ሐሙስ የሚል የግጥም መድብል ለአንባብያን አድር... read more

Tadesse Masresha (ታደሰ ማስረሻ)

Director

በርካታ ስራዎች ላይ እናውቀዋለን በተለይ የሙዚቃ ቪዲዮዎች ላይ እናውቀዋለን ታደሰ ማስረሻ፡፡ ፊልሞች ላይም በ ዳይሬክቲኝ፣ሲኒማቶግራፊ፣ኤዲቲንግ ተሳትፏል ከነዚህም ያርበኛው ልጅ ፣ፍቅር በሬዲዮ ፣የገጠር ልጅ ፣አየሁሽ ፣ኢቫንጋዲ ፣ላገባ ነው፣የትነበርሽ የተሰኙ ፊልሞች ተሳትፏል፡፡

Solomon Ayele (ሰለሞን አየለ)

Director | Writer

We do not have full information about this artist, Please send us your contributions to our Facebook page or send by email to [email protected]

Tesfaye Mamo (ስፋዬ ማሞ)

We do not have full information about this artist, Please send us your contributions to our Facebook page or send by email to [email protected]

Nebiyat Mekonen (ነቢያት መኮንን)

Modelist and an artist from Wello.

Salem Mekuria (ሳለም መኩሪያ)

Salem Mekuria is the director of Mekuria Productions, an independent film production company established in 1987. She is a professor emerita after teaching for twenty four years in the Art Department at Wellesley College, Massachusetts. She splits her residence between Ethiopia and the United States. Since 1987, sh... read more

Matias Bayu (ማቲያስ ባዩ)

Actor | Director | Writer

Mathias is an Ethiopian actor, director and writer.
የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በኮከበ አጽበሃ ትምህርትቤት በማጠናቀቅ በሚውዚክ ሜይደይ ኢትዮጵያ በትወና፣ በጽሁፍና በዳይሬክቲንግ ሞያ ስልጠናን በመውሰድ ሰርተፍኬትን ያገኘ ሲሆን እንዲሁም ሌሎች የተለያዩ ለሎች አጫጭር ኮርሶችን በነዚህ ዘርፎች ላይ ወስዷል።

Elias Fantahun (ኤልያስ ፋንታሁን)

Casting | Producer | Promoter

Elias is a well known promoter, producer in Ethiopian Film Industry.

Biruk Menase (ብሩክ ምናሴ)

Actor

ትውልድና እድገቱ አዲስ አበባ ልዩ ስሙ ጣልያን ሰፈር በሚባል ሲሆን በመናገሻ ገነት ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን ታዳጊ ክፍል ውስጥ ውድቅት ብርሃን የተሰኘ ትያትር ይሰራ ነበር። ከዚያም ዶ/ር ተስፋዬ አበበ ጋር ቴያትር ተምሯል። ከዝያም ፍቅርን ፈርሁ እና ያልተሰበረ የተሰኙ ፊልሞችን ለህዝብ ኣቅርቧል። ባሁን ሰዓት ከመድረክ በስተጀርባ የሚል ትያትር በሐገር ፍቅር ቴያትር ቤት እየሰራ ይገኛል።

Serawit Fikre (ሰራዊት ፍቅሬ)

Actor | Director | Producer | Writer

ውልደት እና እድገቱ አዲስ አበባ ካሳንችስ ነው። የኪነ ጥበብ ጉዞ አፍለኛ የኪነ ጥበብ ቡድን ውስጥ ጀምሮል እዛ ቡድን ውስጥ በድርሰት እና በትወና ይሳተፍ ነበር። እዛ በነበረበት ጊዜ ለእሱም ትልቅ ዕውቅና የበቃው ኢትዮጲያ ሬዲዮ ላይ ይተላለፍ የነበረው አብዬ ዘርጋውን በመሪነት ተውኖል ከዛም ቀጥሎ በርካታ የቲቪ ድራማ ላይ በኢቲቪ በትወና ሰርቱል፤ ከዛም በመቀጠል ከተወዳጆ ሙሉዓለም ታደሰ ጋር በጋራ የማስታወቂያ ድርጅት ከፍቱ ለቁጥር በጣም የሚቸግር ማስታወቂያ በጋራም ሰርቱል ቀጥሎም ለብቻው... read more