Artists

Dawit Alemayehu (ዳዊት አለማየሁ)

Makeup-Hairstyling

We do not have full information about this artist, Please send us your contribution to our Facebook page or by email to [email protected]

Debebe Eshetu (ደበበ እሸቱ)

Actor

We do not have full information about this artist, Please send us your contribution to our Facebook page or by email to [email protected]

Dereje Haile (ደረጀ ሀይሌ)

Actor

ውልደት እና እድገቱ አዲስ አበባ:: ሙሉ ስሙ ከሚጠራ ይልቅ ደረጀ እና ሀብቴ ቢባል ለሁሉም ይቀላል:: በኮሜዲ ሰራው በኢትዮጲያ ቴሌቪሽን በርካታ ሰራውችን ከሀብቴ ጋር ሰርቱል(ነብሱን ይማረው):: በርካታ የቀልድ ሲዲዮች አውጥቱል በዘፈንም አልበም አውጥተዋል። በኢትዮጲያ ኮሜዲ ትልቅ ስራ እንደሰራ ይታወቀል ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከቀልድ ስራው በላይ ፊቱን ወደ ፊልም ያዞረ ይመስላል በፊልሙ ከገባበት ጊዜ አንፃር ትንሽ የማይባሉ ስራዎችን ለተመልካች አድርሶል። በይበልጥ የሚታወቀው በኮሜዲ ስራው ነው።

Dereje Mekonnen (ደረጄ መኮንን)

Director

We do not have full information about this artist, Please send us your contribution to our Facebook page or by email to [email protected]

Dereje Gashaw (ደረጄ ጋሻው)

Director

ፊልም ጥበብ ውስጥ መግባት ፊልም መስራት ከልጅነቱ ጀምሮ በሚያየው የውጪ ፊልም ልክፍት ውስጡ ከገባ ቆይቱል ምንም ነገር እናዳሰቡት ባይሆንም ወደ ኢትዮጵዮ ፊልም ጥበብ በጓደኞቹ ፊልሙች ፕሮዳክሽን ውስጥ እየሰራ ቀስ በቀስ የራሱን ፊልም ከጓደኞቹ ጋር መሰራት ጀመረ። በአሁን ሰአት የሙሉ ሰአት ፊልም ሰሪ ነው ማለት ያስደፍራል። በአሁን ሰዓት አል ሶፊ ፊልም ፕሮዳክሽን ከጓደኞች ጋር በመክፈት ስራውችን እየሰራ ነው።

Dereje Fikru (ደረጄ ፍቅሩ)

Director | Writer

Writer,director and actor at Agaboos press works and film production.

Desalegn Hailu (ደሳለኝ ሐይሉ)

Actor

ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ነው ወደ ጥበቡ የገባው የፊልም ሰሪዎች ማህበር አማካሪ ሆኖ ነው ለቁጥር የሚታግዱ ፊልሙች ላይ ተውኖል በአሁን ሰአት ድግሙ የኢትዮጲያ ፊልም ሰሪዎች ማህበር ረዳት ስራአስክያጅ ሆኖ እያገለገለ ነው።

Dibekulu Tafesse (ዲበኩሉ ታፈሰ)

Actor

ዲበኩሉ ፕሮፈሽናል ድራመር፣ ድምጻዊ፣ የሙዚቃ ደራሲና ተዋናይ ነው። ከልጅነሆቱ ጀምሮ የሙዚቃ ፍቅር ስለነበረው በቤተክርስትያን ውስጥ ሙዚቃን ይጫወት ነበር። ከመካኒሳ ሴሚናሪ ጃዝ ትምርትቤት ለሁለት አመት ድራም ተምሯል። ወደ ትወናው የገባው አስቦበት ሳይሆን ላካራክተሩ ብቁ ሆኖ የታያት ዘሪቱ ከበደ ካስት አድርጋው እሱም ፊልም የማየት ፍቅሩ ገፍቶት የመጀመርያውን ፊልም ቀሚስ የለበስኩለት ላይ ተውኗል። ባሁኑ ሰዓት አለም ዓቀፍ እውቅናን ባገኘውና ለአፍሪካ የመጀመርያው የሮክ ባንድ (ጃኖ ባንድ) ... read more

Dina Fekadu (ዲና ፈቃዱ)

Dina Fekadu is an Ethiopian TV Host, model and beauty pageant titleholder who competed in Miss Universe 2006 and placed top 20

Direbwork Seifu (ድርብወርቅ ሰይፉ)

Actress

ኤልዛቤል፣ሄሮሽማ፣ያልተነካ፣ቪአይቢ፣የፍቅሬ ፍቅረኛ፣ደላሎቹ፣ድፍረት፣ጥቁር እንግዳ፣ሮሂ፣የኔ ናት..እና ሌሎችም ላይ ተውናለች ከቅርብ ጊዜ የቲቪ ድራማ ደግሙ ሰውለሰው እና መለከት ላይ ሰርታለች። በወፌ ቆመች ፊልም የአሙቱ ምርጥ ረዳት ተዋናይት እጩ ናት ወፌ ቆመች ፊልም ደግሙ በ2ት ዘርፍ እጩ ነው አንዱ በድርብ ሲሆኦኦን ሌላው ደግሙ በእናተ ምርጫ ለሽልመት ይበቃል።

Edelework Tassew (እድለወርቅ ጣሰው)

Actress

እድል፦ ጢባጢቤ፣ ስር ሚዜዋ፣ ቀሚስ የለበስኩ'ለት ፣ ታሽጓል፣ ፍቅሬን ላድን፣ መባ፣ ጊዜ ቤት፣ ስስት 2፣ እንደ እናት እና ባላገባሁ ፊልሙች ላይ ተውናለች። ♣ በስር ሚዜዋ ፊልም የአመቱ ምርጥ ረዳት ተዋናይት በሚል በ9ኛው ኢተርናሽናል ፊልም ፌስቲቫል አሸንፋለች። ♦ አሁን ደግሙ በ4ተኛው ጉማ ሽልማት በምርጥ ተዋናይት ዘርፍ በመባ ፊልም ታጭታለች፤ የታጨችበት መባ ፊልም ደግሙ ከሚመለከተው 16 ዘርፍ በ13ቱ ታጭቱል። Edlework is one of the nominee of 10th Ethiop... read more

Eden Genet (ኤደን ገነት)

Actress

ትውልዷ ኢትዮጲያ አዲስ አበባ ነው ለትምህርት ጉዳይ ግን 4ት አመት ህንድ ሀገር ትኖር ነበር። ወደ ትወና አለም የተቀላቀለችው በካስት ኤጀንት አማካኝነት ነው የመጀመሪያ ፊልሟን እነደሰራች እድል ከሷ ጋር ነው እና በሁለት አመት 5 ፊልሞች ላይ ተውናለች። በአሁን ጊዜ አዲስ አበባ ዮንቨርስቲ የምንድስና ተማሪ ናት።