መልካም ይደግ: ያለ-ሴት፣የመጨረሻው ቀሚስ፣ባንቺ ጊዜ፣ወደው አይሰርቁ፣የእኔስ አዳም እና ታሽጓል ላይ ተውናለች። ብላቲናው እና ፍሬ ፊልም ፕሮዲሰር ናት በየመጨረሻው ቀሚስ በመጀመርያው ጎማ አዋርድ የአመቱ ምርጥ ረዳት ተዋናይት አሸናፊ ሞዴል፣ተዋናይ እና ፕሮዲሰር መልካም ይደግ
ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ነው። ፊልም ስራን ጉዞን ከሆሊላንድ ጥበብ ማዕከል ተምሮ ወደ ፊልሙ አለም በሰፊው ተቀላቅሏል በርካታ ፊልሞችን ሰርቱል አዲስ አይኖችን አሳይቷል ብዙ ተዋንያን አንድ ብለው ከሄኖክ አየለ ጋር ጀምረዋል።
We do not have full information about this artist, Please send us your contributions to our Facebook page or send by email to info@etmdb.com
Mahlet Shumet Desealgne, best known from the tv sitcom Gorebetamochu, has acted on movies:Yewondcoh Guday 2, Diplomat, Mizewochu, Setota, Gorebetamcohu, Melak, Yemechershawe Kemis, Yeberhan Firma.
Meron Getnet is a renown actress, poet, and playwright in Ethiopia. Getnet is currently working on her Masters on development and the arts at Addis Abada University. አንድ እድል፣የእግር ዕጣ፣ኤልዛቤል፣ይሉኝታ፣ዱካ፣ ቤቴልሄም፣ሄሎ ኢትዮጲያ፣ዲፕሎማት፣የተከፈለበት፣ ጊዜ ግዙን፣ትራፊኳ እና ድፍረት ላይ ተውናለች። ሰማያዊ ዓይን፣ፍሬሽ ማን፣መስተ ፋቅር እና ቅጣጥል ኩከቡች ደግሙ ከሰራችባቸሁ ትያትሮች መሀል... read more
በሙያው ተዋናይ አይደለም ከዚ ሙያ ጋር የሚያገናኛው አንዳድ ዝግጅቱችን ማስተባበር ማስታወቅያወችን መስራት እና ኮንሰርት መዘጋጀት ነው። በአሁን ሰዓት የኛ የሙዚቃ ባንድ ውስጥ በማማከር አለ ከዚህ በፊት አልበም ከማሳተም ጀምሮ ብዙ ኮንሰርቱችን አዘጋጅቱል። ፊልም ስራው ቢቀድም መጀመርያ የታየው በክሊብ ነው ከዛ ብዙም ሳይቆይ የመጀመርያውም እስካሁን የመጨረሻውንም ቀሚስ የለበስኩለትን ሰርቱል ይስሀቅ ዘለቀ።
We do not have full information about this artist, Please send us your contribution to our Facebook page or by email to info@etmdb.com
ትውልድ እና እድገቱ አዲስ አበባ ነው። ተዋናይ የመሆን ህልም ባይኖረውም ፊልም ማየት ግን ሲበዛ ያስደስተዋል በአጋጣሚ ነበር ወደ ትወናው የተቀላቀለው አንድ ፊልም ሰቶር ለጥቂት ጊዜ በእራሱ ስራ ምክንያት ከፊልሙ ጠፍቱ ነበር ምንም ቢዘገይም በቲቪ ድራማ ደጋሚ ወደ ትወናው ተቀላቅሉ ፊልሞችን ሰርቷል።
Casting | Location-Manager | Production-Manager | Promoter
Aman is a production manger, promoter and location manager on several Ethiopian movies.
ውልደት እና እደገቷ አዲስ አበባ ነው፤ ትወናን በሞዴሊንግ ነበር በመቀጠል በዘፍን ክሊቦች ላይ እንደ አክትረስ መሳተፍ ጀመረች ። ከዛም የመጀመርያ ፊልሟን አልሰጥም ላይ ተውነች ። ከዛ በመቀጠል ኤደን፣የህልም ናት፣ስስት ሁለት፣ሰራችልኝ፣የወፍ ቋንቋ፣አስመላሽ፣ፊያሜታ፣ ፍቅር አለ፣ተውልኝ፣እምዬ ጭሶ፣ኪያ ላይ ተውናለች። ወላፍን ቲቪ ድራማ ላይ ነበረች። በ4ተኛው ጉማ አዋርድ በምርጥ ረዳት ተዋናይት በስስት ሁለት አሸንፋለች ማርታ ጎይቶም ።
ተወልዶ ያደገው አዲስ ላይ ነው። ፊልም ሙያን ከቶም ፎቶግራፍ ወስዱል በግራፊክስ ሙያ ብዙ ክሊፑችን ሰርቷል።ወደ ትወና የተቀላቀለው ቶም በሚማርብት ጊዜ ዳይሬክተሩ አይቶት ነው ያስተወነው። ዘመን ድራማ ላይ ከትወና በተጨማሪ ፕሮዳክሽን ማኔጀር እና ግራፊክስ ባለሙያ ሆኖ ያገለግላል።