Artists

Abreham Belayneh (አብርሀም በላይነህ)

Actor

Singer and rising movie star known for his songs 'Shalaye' and 'Babafayo'

Behailu Wase (በሀይሉ ዋሴ )

Director | Producer | Writer

የተማረው ትምህርት ኮምፒተር ሳይንስ ነው:: የነፍሱ ጥሪ ተከትሎ ብዙ ፊልሞችን መፃፍ ጀምሯል የሚፅፈውን ፅሁፍ ወደ ስክሪን ለማውረድ ብዙ ጊዜ አልወሰደበትም:: የፊልም ጥበብን ለማወቅ አላቲንዮስ ቡድን በመቀላቀል ቀጠለ:: ብዙ ውይይቱችን መታደም በመወያየት ቀጠሎ አሁን የደረሰበት ደርሷል።

Betel Mengistie (ቤተል መንግስቴ)

Actress

ትውልዷ በመዲናችን ሸገር ሲሆን 2 አይንና በአብዮቱ ፊልሞች ላይ ተውናለች።

Tewodros Seyoum (ቴዎድሮስ ስዩም)

Actor

ውልደቱ እና እድገቱ ሐረር ላይ ነው። የልጅነት ህልሙን ለማሳካት ወደ ሆሊላንድ ጥበብ ማዕከል አምርቶ ትምዕርቱን ወስዷል:: በይበልጥ የሚታወቀው በስሙ የተወነበት የወንዱች ጉዳይ አንድ ፊልም ነው። በአሁን ሰአት ኑሮን በአሜሪካ አድርጉል።

Solomon Alemu Feleke (ሰለሞን አለሙ)

Actor | Director | Producer | Story Developer

Solomon Alemu Feleke is one of the most gifted film makers in Ethiopia. He discovered his talent while he was working for Addis Ababa city mass Media Agency some ten years back. Since then he has been engaged in different artistic activities ranging from acting for the raio and television to directing and producing ... read more

Shemeles Bekele (ሽመልስ በቀለ)

Actor

ሌላው የ4ተኛው ጉማ ሽልማት ተወዳዳሪ እና የጉማ ሽልማት ዝግጅት የእስካሁኑን የአሁኑንም መድረክ የመራው እና የሚመራው የማስታወቂያ ባለሙያ፣ተዋናይ እና ጋዜጠኛ ሽመልስ በቀለ። ሰማያዊ ፈረስ፣ቀይ ስህተት፣አጋዚ ኦፕሬሽን፣ቤርሙዳ ፣አስክሬኑ፣ግማሽ ሰው፣ወርቅ በወርቅ እና አትውለድ አትውደድ ላይ ተውኖል በአትውልድ አትውደድ ፊልም የዓመቱ ምርጥ ረዳት ተዋናይ በወንዱች እጩ ነው፥ አትውደድ አትውለድ ደግሙ በ፬ኛው ጉማ አዋርድ በ7ት ዘርፍ እጩ ነው ማለትም በምርጥ ፊልም፣የፊልም ፁሁፍ፣ዳይሬክተር፣ ኤዲተር... read more

Melkamu Mamo (መልካሙ ማሞ)

Director

We do not have full information about this artist, Please send us your contribution to our Facebook page or by email to [email protected]

Aychesh Eshetu (አይቼሽ እሸቱ)

Actress

በራድ ፍም፣ሁለት አረንጓዴ ጠርመሱች፣ዓለም በቃኝ እና ሀገርሽ ሀገሬ ላይ ተውናለች በቅርብ ይጀምራል ብለን የምጠብቀው ደረሱ መልስ የቲቪ ድራማ ላይ ተውናለች አይቼሽ እሸቱ። https://www.facebook.com/Aychesh-eshetu-1774617509428958/

Biruktawit Shimeles (ብሩክታዊት ሺመልስ)

Actress

ትውልዷ እና እድገቷ ሀዋሳ ነው። ከልጅነቷ ጀምሮ ትምህርት ቤቶች ውስጥ የሚዘጋጁ ድራማዎች እና ሞዴሊንጎች ላይ ትሳተፍ ነበር። ግጥም እና ድርሰት ትፅፍ ነበር እንደውም ከትወናው ይልቅ ፀሀፊ የምሆን ይመስለኝ ነበር ትላለች። አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን በሀዋሳ ሲሆን ያጠናቀቀችው ወደ አዲስ አበባ የመጣችው ለትምህርት ሲሆን ብዙም ሳይቆይ እውነት ሀሰት የተሰኘ ፊልም ላይ እንድትሰራ ካስት ተደርጋ የመጀመሪያ ፊልሟን ሰርታለች ከዛም ደስ ሲል፣ አደረች አራዳ፣ ፍቅሬን በምን ቋንቋ እና ለእይታ ... read more

Mekonnen Leake (መኮንን ላዐከ)

Actor

ውልደት እና እድገቱ አዲስ አበባ ጨርቆስ ነው የሙያ ባልደረቦቹ አባዬ የሚሉት መኮንን ላዕከ ወይም ሞኬ። ትወና የጀመረው በኮሜዲ ስራ ከክበበው ገዳ ጋር ነው ከእሱ ስራ በመቀጠል ለቁጥር የሚታክቱ ፊልሞች፣ቲቪ ድራማዎች እንዲሁም ጥቂት ትያትሮች ሰርቱል። ከሰራባቸው በጥቂቱ ሄዋን፣የወንዶች ጉዳይ ሁለት፣ማርኩሽ፣ያለ ሴት፣ቪአይቢ፣ሚሽኑ፣መፈንቅለ ሴቶች፣ካፖርት፣ህይወት በደረጃ፣ሀ ግዕዝ፣ሜዲን ቻይና፣ጥቁር እንግዳ፣አርግዥለሁ፣ጀግኖቹ፣የጎደለኝ፣ዓለም በቃኝ፣አይገባንም፣ፍቅር ተራ፣ወፌ ቆመች፣ፍቅር አለቃ፣የልጅ ሀ... read more

Helen Bedilu (ሄለን በድሉ)

Actress

Helen Bedilu is an Ethiopian actress who is best known for her roles as Tsedey, sister of Beniam, in the famous Sew Le Sew television series drama. She has been playing a role of a young girl who has no right to make a decision about her life. Her life is messed up by her Brother Beniam and Asnake. Throughout he... read more

Fitsum Asfaw (ፍጹም አስፋው)

Actor | Director | Writer

Fistum Asfaw is the creator of the show “Yemaleda Kokeboch”, a show we are talking about. Initially he is a journalist with a creative mind in side. He served Radio Fana for few years but able to root famous radio shows which can able to went through for many years. He was working for International organizations as ... read more