Actor wanted (መሪ ወንድ ተዋናይ ይፈለጋል)

Company: Mesfin Wako Film Production

Location: Nekemte

Category: Tv-Series

Closing date: Sept. 30, 2016

Gender: Male

Age level: 25-34

መስፍን ዋቆ ፊልም ፕሮዳክሽን በቅርቡ ለሚጀምረዉ አዲስ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ከዚህ በታች የተገለፀዉን መስፈርት የሚያሟላ መሪ ወንድ ተዋናይ ይፈልጋል

  • ቁመት፡- 1ሜከ70-1ሜከ75
  • የቆዳ ቀለም፡- ጠይም
  • ክብደት፡-ከ ቀጠን ያለ እስከ መካከለኛ
  • ብዛት ፡- 1
ተፈላጊ ችሎታ፡-የግድ በትወና ከዚህ በፊት የሰራ መሆን የለበትም ግን የትወና ስራዉን የሚሻማ ሌላ ስራ ያለዉ ሊሆን አይገባም ማሳሰቢያ፡- ፡ለተከታታይ ድራማዉ የሚፈለገዉ ተዋናይ በድራማዉ ላይ መሪ ገፀባህሪ (major character) ስለሆነ አመልካቾች ሙሉ ግዜያቸዉን መስጠት የሚችሉና ሙያዉን የሚያከብሩ እንዲሆኑ ይጠበቃል፡፡ አመልካቾች ሙሉ ፊታቸዉን እና የተወሰነ ደረት እና ትከሻ የሚያሳይ ፎቶ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች በቫይበር ከሐምሌ22/2008-ሀምሌ24/2008 ብቻ ይላኩ፡፡
0910223424
0910310978
መልካም እድል !!! መስፍን ፊልም ፕሮዳክሽን