Movies

Sorted by:
Enafatalen (እናፋታለን) (2015)

91min Comedy

በትዳር ላይ አለመስማማት ካለ መጥፎ እና አስገዳጅ ነገር ውስጥ ከሚገባ በሰላም ፍቺ እናስፈፀለመን ብሎ የተነሳ ጠበቃ ታሪክ ላይ ያጠነጥናል

Director(s): Tamiru Berhanu

Actor(s) & Actress(s): Michael Tamire , Yigerem Dejene , Dereje Haile , Sinafikish Tesfaye , Emebet Woldegabriel , Haregewoin Assefa , Shewit Kebede , Zerihun Asmamaw , Shimeles Abera

Fikren Ladin (ፍቅሬን ላድን) (2015)

100min

የካንሰር በሽተኛ መሆኖን ያወቀች ሴት ያለ እሷ ሌላ ሴት የማያውቀውን ፍቅረኛዋን ሌላ ጓንደኛ እንድይዝ የምታደርገውን ጥረት ያሳያል

Director(s): Samson Tadesse

Actor(s) & Actress(s): Kassahun Fiseha , Edelework Tassew , Ermias Tadesse

Yarada Lij (የአራዳ ልጅ) (2015)

107min Drama

እራሷን ለማጥፋት የወሰነች ሴት በድንገት መሬት ላይ ወድቆ ባየችው ልጅ እና አባቱ ምክንያት ህይወቷ ስለተቀየረ በዛ ውስጥ ስለሚያጋጥማት ፈተና ያሳያል

Director(s): Biruk Tamiru

Actor(s) & Actress(s): Eyob Dawit , Alemseged Tesfaye , Helen Bedilu

2 Arenguade Termusoch (አረንጓዴ ጠርሙሶች) (2015)

95min Comedy

ከልጅነት እስከ ዕውቀት አብሮ ያደጉ ሁለት ጓደኛሞች በጋራ ስራ በሚሰሩበት ጊዜ በፍቅር ህይወታቸው እና በአስተሳሰባቸው የሚፈጠረውን ልዮነት የሚያስከትለውን ያሳያል

Director(s): Temesgen Alemayehu

Actor(s) & Actress(s): Aychesh Eshetu , Henok Alemayehu , Mulualem Getachew