95min Comedy
ከልጅነት እስከ ዕውቀት አብሮ ያደጉ ሁለት ጓደኛሞች በጋራ ስራ በሚሰሩበት ጊዜ በፍቅር ህይወታቸው እና በአስተሳሰባቸው የሚፈጠረውን ልዮነት የሚያስከትለውን ያሳያል
Director(s): Temesgen Alemayehu
Actor(s) & Actress(s): Aychesh Eshetu , Henok Alemayehu , Mulualem Getachew
91min
ህሊና ጌታቸው ገነት ንጋቱ ያየራድ ማሞ አርሴማ አባይ ሌሎችም የሰሩት ፊልም 2 ልብ ከአርዲ ኢንተርቴይመንት
Director(s):
Actor(s) & Actress(s): Helina Getachew
91min
We do not have full information about this movie, Please send us your contributions to our Facebook page or send by email to read more
Director(s):
Actor(s) & Actress(s):
107min
ከዮንቨርስቲ አንድ አመት ስለተቀጡ ቤት ተከራይተው አንድላይ የሚኖሩ ትልቅ ቃልኪዳን ያላቸው 3ትጓደኛሞች የሚያጋጥማቸውን ውጣ ውረድ ያሳያል
Director(s):
Actor(s) & Actress(s): Yohannes Tefera , Tariku Birhanu , Mulualem Getachew
100min
ሁለት የተለያየ ባህሪ ያላቸው ወንድምአማቾች አንዱ ለአንዱ የሚከፍለው የፍቅር መሰዋትነትን የሚያሳይ ፊልም ነው
Director(s):
Actor(s) & Actress(s): Girum Ermias , Fikirte Desalegne
8min
40:60 is a student film by Yewbdar Anbessie from the first group of students of the Blue Nile Film and TV Academy directing class. The film focuses on the major and common probl... read more
Director(s):
Actor(s) & Actress(s):
91min
በልጅነቱ በተነገራት ተረት ምክንያት እርግማን የምትፈራ ወጣት በአንዲት የህይወቷ አጋጣሚ ባጋጠመኝ እርግማን ሁለት ፍቅረኞቿን አጣሁ ብላ የምታስብ ሴት በመጨረሻ ያጋጣማትን ፍቅር ለማዳን ስትጥር የሚያሳይ ፊልም ነው
Director(s):
Actor(s) & Actress(s): Mahder Assefa
91min
We do not have full information about this movie, Please send us your contributions to our Facebook page or send by email to read more
Director(s):
Actor(s) & Actress(s): Eyob Dawit , Kassahun Fiseha , Pina Abay
23min Crime
We do not have full information about this movie, Please send us your contributions to our Facebook page or send by email to read more
Director(s):
Actor(s) & Actress(s):
95min
50 Lomi (ሃምሳ ሎሚ) በልጅነቱ በአጋጠመው ችግር ወደ ሌብነት ስለ ገባ ወጣት እና እሱን በቁጥጥር ስር ለማዋል የተላከች ፖሊስ ታሪክ የሚያሳይ ፊልም ነው
Director(s): Redi Bereka
Actor(s) & Actress(s): Yetnayet Tamrat , Yeneneh Engidawerk , Faris Biru , Tezera Lemma
110min
ግንኝነት መፈፀም ያቃተው ወጣት የሚያጋጥመውን እና የሚወስነውን የሚያሳይ ፊልም ነው
Director(s):
Actor(s) & Actress(s):