Movies

Sorted by:
300 Shi (፫፻ ሺ) (2011)

107min

ከዮንቨርስቲ አንድ አመት ስለተቀጡ ቤት ተከራይተው አንድላይ የሚኖሩ ትልቅ ቃልኪዳን ያላቸው 3ትጓደኛሞች የሚያጋጥማቸውን ውጣ ውረድ ያሳያል

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Yohannes Tefera , Tariku Birhanu , Mulualem Getachew

Achaye (አቻዬ) (2011)

95min

በቁመና የሰማይ እና የምድር ልዮነት ያላቸው ፍቅረኛሞች የሚያጋጥማቸውን የሚያሳይ ፊልም ነው

Director(s):

Actor(s) & Actress(s):

Amalayu (አማላዩ) (2011)

100min

ሁሉንም ሴት አውቃለው ሁሉንም ሴት አማልላው የሚል ወጣት አንዲት ጠበቃ ፍቅር አስይዛለው ብሎ ቁማር ስላስያዘ እሷን ለማስፈቀር የሚያደርገውን ጥረት ያሳያል

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Mahder Assefa , Girum Ermias

Aman (አማን) (2011)

106min

አስቸጋሪ የነበረ ወጣት በወደዳት ሴት ምክንያት ህይወት ቢቀየርም ግን የቀድሞ ህይወቱ የሚፈጥረው ችግር ያሳያል

Director(s):

Actor(s) & Actress(s):

Bala Geru (ባላ ገሩ) (2011)

91min Comedy

A movie about two best friends that embark on a life journey together. When the lucky one of the two wins a lottery and hits it big, their friendship will get tested all the way... read more

Director(s): Hermon Hailay

Actor(s) & Actress(s): Tariku Birhanu

Bethlehem (ቤተልሔም) (2011)

100min

በመኪና አደጋ እናቱ ሞታ አባቱ በሽተኛ የሆኑባት ታዲጊ ህፃን አባቱን ለመንከባከብ የምትየውን ውጣወረድ ያሳያል

Director(s):

Actor(s) & Actress(s):

Jegnochu (ጀግኖቹ) (2011)

94min

Director(s): Birhanu Worku

Actor(s) & Actress(s):

Leneleyaye (ልንለያይ) (2011)

78min

ስኮላርሺፕ አግኝቶ ከአገር የሚወጣ ተማሪ ጓደኞቹን፣ቤተስቡን እና እናቱ መለየት ሲከብደው ያሳያል

Director(s):

Actor(s) & Actress(s):

Lomi Shita (ሎሚ ሽታ) (2011)

110min Drama

ከልጅነቱ ጀምሮ ብዙ ችግር እና ፈተና ያየ ጠበቃ በህይወቱ የሚያጋጥመውን ችግር ከእናቱ እና ከእራሱ ታሪክ ጋር እያያዘ እንዴት እንደሚፈታው የሚያሳይ ፊልም ነው

Director(s):

Actor(s) & Actress(s):

Sew Lesew (ሰው ለሰው) (2011)

25min Drama | Suspense | TV-Series | Tragedy

Mesfin Getachwe is the script writer, director and producer of Sew Le Sew drama and also involved as an actor and plays the role of Moges. source: Director(s): Mesfin Getachew , Solomon Alemu Feleke

Actor(s) & Actress(s): Solomon Bogale , Meklit Tesema , Helen Bedilu , Abebe Balcha , Solomon Alemu Feleke , Mulualem Tadesse

Yanchiw Leba (ያንቺው ሌባ) (2011)

91min Comedy | Romance

አስፈላጊ ፋይል ያለውን ላፕቱባን ለማስመለስ ላፑቱፖን ከሰረቃት ሌባ ጋር ናዝሬት ሄዳ የሚያጋጥማትን የሚያሳይ ፊልም ነው

Director(s): Belay Getaneh

Actor(s) & Actress(s): Sahar Abdulkarim , Netsanet Werkneh