Movies

Sorted by:
Abro Abed (አብሮ አበድ) (2012)

95min

ከሰው ለይታ እሱን ብቻ የምትከታለው የአምዕሮ በሽተኛን ለማሳከም የሚጥርን ሰው ታሪክ ያሳያል

Director(s):

Actor(s) & Actress(s):

Argizalehu (አርግዣለሁ) (2012)

89min

፦ከሁለት ወንዶች ጋር ግንኙነታ ያለት ሴት በድንገት አርግዛ ወንዶቹ የልጁ አባት ለመሆን የሚያደርጉትን ጥረት ያሳያል

Director(s): Birhanu Worku

Actor(s) & Actress(s):

Ayehush (አየሁሽ) (2012)

91min

We do not have full information about this movie, Please send us your contributions to our Facebook page or send by email to read more

Director(s): Zerihun Asmamaw

Actor(s) & Actress(s): Zerihun Asmamaw , Helina Getachew

Bihons (ቢሆንስ) (2012)

91min

በኢንተርኒት የተዋወቀችውን ሰው ለማግባት በወሰነች ጊዜ በአጋጣሚ የተዋወቀችው ፎቶ ባለሙያ ሌላ ታሪክ ተፈጥሮ መወሰን ሲቸግራት ያሳያል

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Azeb Wondweson

Birrir (ብርርር) (2012)

102min

አለም አቀፍ የስዕል ኤግዚብሽን ለይ ለመሳተፍ ገንዘብ የሚያስፈልገው ሳዕሊ ገንዘብ ለማግኝት የወሰነው ውሳኔ የሚያስከትለውን ያሳያል

Director(s): Biruk Tamiru

Actor(s) & Actress(s):

Engineerochu (ኢንጂነሮቹ) (2012)

92min Comedy

በአብሮ አደግ ጓደኛሞች ጥረት ትምዕርቱን ጨርሷ ኢንጅነር የሆነው ወጣት አብሮ አደግ ጓደኞቹን በመርዳቱ የግል ህይወቱ እና ስራው ላይ የሚፈጥረውን ጫና ያሳያል

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Esmael Hassan , Tariku Birhanu

Evangadi (ኢቫንጋዲ) (2012)

85min Drama

ለትምህርት ከሀገር የምትወጣዋ ሴት ከጓደኞቹ ጋር ለጉብኝት ወደ ሀመር ብተጓዘችበት ጊዜ የሚያጋጥማትን ነገር ያሳያል

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Helina Getachew

F.B.I. (2012)

91min Comedy

Director(s): Netsanet Werkneh

Actor(s) & Actress(s): Netsanet Werkneh

Forjidu (ፎርጅዱ) (2012)

99min

Director(s):

Actor(s) & Actress(s):