Artist Binyam Worku Picture
5 0 0

Director | Writer

ትውልድ እና እድገቱ አደስ አበባ ቄራ አከባቢ ነው። የጥበብ ፍቅር ከተወለደበት ቦታ አንስቶ የታላላቅ መድረክ ቴያትሮች እና ፊልሞችን እንዲሰራ አድርጎታል። ሰለሞን ቦጋለ ፣ ሳምሶን ታደሰ (ቤቢ) ፣ፈቃዱ ከበደ፣ ያሬድ ኤጉ፣ ይገረም ደጀኔ ፣ ራሄል ተሾመ ፣ ሞገስ ቸኮል እና የብዙ አርቲስቶች የሞያ አባት ነው። ባሁኑ ጊዜ ከተዋናይት ቅድስት ገ/ስላሴ ጋር በትዳር ተሳስረው ሁለት ልጆች አፍርተዋል

Spouse: Kidist Gebresilasse

Recommended Artists