Artist Selam Tesfaye Picture
24 7 4

Actress

ውልደቷ በሐረር ነው። በተለያዩ የሃገራችን ከተማዎች ብትኖርም ያደገችው ሁመራ ነው። የትወና መንገዱን ከሁመራ አዲስ አበባ መጥታ አቢስኒያ ተማረች። ከካስቲንክ ኤጀንቱች ፎቱን አይታ ሉና ኩማ የመጀመርያዋን ቢሆንስ ፊልም ሰራች። ቀጥላም ቫላታይን፣ፍቅርበይሉኝታ፣አዲስ ህይወት፣ህይወት በደረጃ፣ሳስት ማዕዘን፣ልክ ነኝ፣ፍሪደም፣ስር ሚዜዋ፣በጭስ ተደብቄ፣እሷን ብዬ፣አልማዜ፣ፍቅሬፍቅረኛ፣ማርትሬዛ፣ወ/ት ድንግል፣ጥለፈኝ፣ ባንዳፍ፣79፣ቤዛ፣ይመችሽ ያአራዳ ልጅ ሁለት፣የልብ ቋንቋ፣ሶስት ማዕዘን ሁለት፣እውነታ፣አፄ ማንዴላ፣ያበደች ያአራዳ ልጅ ፫ እና በዛ በክረምት በትወና የተሳተፈችባቸው ናቸው። አሜሪካ ከነፃነት ወርቅነህ ጋር ፍሬሽ ማንን እና ጳግሜ 7 ትያትር አንድ መድረክ አሳይተዋል። በ8ተኛው ኢንተርናሽናል ፊልም ፌስቲቫል ምርጥ ተዋናይት በህይወት በደረጃ።

በ8ተኛውና በ10ኛው አዲስ ሙዮዚክ አድማጮች ምርጮ በጥለፋኝ ፊልም እና በኢትዮ ዞዳይክ አዋርድ በምርጥ ተዋናይት በ79 ፊልም አሸናፊ ናት።

Selam is best known by her work on movies like Fikir be Yilugnta, Bihones, Hiwot Bedereja, Freedom. Born in 1993.

Photos & Videos

Filmography

Recommended Artists