Artist Ayu Girma Picture
1 0 0

Actress

ውልደቷም እድገቷ አዲስ አበባ ነው፤ የትወና ፍቅሩ እና ብቃቱ ከክበባት አልፎ ወደ የማለዳ ኮከቦች ውድድር አምጥቶታል። የመጀመርያው የማለዳ ኮከቦች ከተወዳደሩት እስከ መጨረሻው ከተጓዙ አንዷ ናት አዮ፤ ሁለተኛ በመውጣት አጠናቃለች። ከዛም በመቀጠል የማለዳ ኮከቦች ተዋንያን የተወኑበት አጭር ተከታታይ ድራማ እዛው ቲቪ ላይ የተለለፈ ድራማ ፅፋለች፤ በመቀጠል በርካታ አድናቂዎችን ያተረፈችበት ዘመን ድራማ ላይ ሶፍያን ገፀ ባህሪ መተወን ጀመረች። ሼማንደፈር የተሰኘ ፊልም ደሞ ዳይሬክት አድርጋለች አዮ ግርማ።

Recommended Artists