Artist Tilahun Gugsa Picture
0 0 0

አንጋፋ የኪነ ጥበብ ሰው ተብሎ ከሚጠሩት ውስጥ ውልደቱ እና ዕድገቱ አዲስ አበባ መርካቶ ነው እድገቱ ላይ ካለበት ራስ ትያትር ለረዥም አመት አገልግሏል ብዙ ትያትር ላይ ተውኖል፣ፅፏል በተጨማሪም አዘጋጅቷል። አሁን ላይ ለ4ት አመት በተከታታይ ሲታይ አሁንም እየታያ ያለው ቤቶች ላይ በድርሰትም አልፎ አልፎ በዝግጅትም ይሰራል ከትወና እና ከፕሮዲሰርነት በተጨማሪ ይሰራል። በይበልጥ የሚታወቀው በትያትር ጀምሮ ወደ ፊልም የቀየረው መንጠቆ ላይ መንጠቆን ሆኖ ሲሰራ ነው። ከፊልም ባለሙያ ሄለን ታደሰ ጋር ጋብቻ መስርተው አራት ልጆችን አፍርተው ነበር አሁን ላይ ግን ጋብቻቸው በፍቺ ተጣናቇል።

Recommended Artists