Script for sale ("ማን ይሆን?" ልብ አንጠልጣይ በድርጊት የተሞላ የሚሸጥ የፊልም ፅሁፍ)

Screenplay Category: Feature (105 min)

Seller: Yismashewa Abebe

Mobile: 251913587297

Item Location: Addis Ababa

Status: On sell

Price: 70000 Birr

በሁለት ጓደኛማቾች ህይወት ላይ የሚያውጠነጥን አንደኛውኛው ሞተ ከተባለ አመት ከ4 ወር በኋላ በህይወት ሲመጣ የሚያጋጥሙት ውጣ ውረዶችን ልብ አንጠልጣይና ማራኪ በሆነ ሁኔታ የሚያቀረብ አጨራረሡ በተመልካች አይምሮ ውስጥ ጥያቄ ጭሮ የሚያልፍ ግሩም የፍቅር ፊልም ፅሁፍ ነው። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት፣ ሻጩን ያግኙ የሚሸጥ የፊልም ፅሁፍ ካላቹ ባጭሩ የፊልሙን ሴራ እና ስለራስዎ መረጃ ላኩልን፣ ድህረ ገፃችን ላይ በነፃ ማስተዋወቅ ይችላሉ። በፌስ ቡክ ድረ ገፃችን ላይም እናወጣላቹለን። ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ።

Latest Movie Scripts for Sale

Ethiopian movie script - Bewishet
read more
Ethiopian movie script - Addis Cyber
read more